የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 2:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣

      የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+

       9 በብረት በትረ መንግሥት ትሰብራቸዋለህ፤+

      እንደ ሸክላ ዕቃም ታደቃቸዋለህ።”+

  • መዝሙር 45:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 በግርማህም ድል ለመቀዳጀት* ገስግስ፤+

      ፈረስህን እየጋለብክ ለእውነት፣ ለትሕትናና ለጽድቅ ተዋጋ፤+

      ቀኝ እጅህም የሚያስፈሩ ተግባሮችን ያከናውናል።*

       5 ፍላጻዎችህ የሾሉ ናቸው፤ ሰዎችን በፊትህ ይረፈርፋሉ፤+

      የንጉሡን ጠላቶች ልብ ይወጋሉ።+

  • ማቴዎስ 28:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ራእይ 6:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እኔም አየሁ፣ እነሆ ነጭ ፈረስ ነበር፤+ በእሱም ላይ የተቀመጠው ቀስት ነበረው፤ አክሊልም ተሰጠው፤+ እሱም ድል እያደረገ ወጣ፤ ድሉንም ለማጠናቀቅ ወደ ፊት ገሰገሰ።+

  • ራእይ 12:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 እሷም ብሔራትን ሁሉ በብረት በትር የሚገዛውን*+ ልጅ አዎ፣ ወንድ ልጅ ወለደች።+ ልጇም ወደ አምላክና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።

  • ራእይ 19:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+

  • ራእይ 19:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እሱም ብሔራትን ይመታበት ዘንድ ከአፉ ረጅም ስለታም ሰይፍ+ ይወጣል፤ እንደ እረኛም በብረት በትር ይገዛቸዋል።*+ በተጨማሪም ሁሉን ቻይ የሆነውን የአምላክን የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ መጭመቂያ ይረግጣል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ