ዘኁልቁ 8:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ሌዋውያኑን ከእስራኤላውያን መካከል ወስደህ አንጻቸው።+ ዘኁልቁ 18:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በተጨማሪም በምሥክሩ ድንኳን+ ፊት ከአንተ ጋር አብረው እንዲሆኑ እንዲሁም አንተንና ወንዶች ልጆችህን እንዲያገለግሉ+ ከአባትህ ነገድ ይኸውም ከሌዊ ነገድ የሆኑትን ወንድሞችህን አቅርባቸው።
2 በተጨማሪም በምሥክሩ ድንኳን+ ፊት ከአንተ ጋር አብረው እንዲሆኑ እንዲሁም አንተንና ወንዶች ልጆችህን እንዲያገለግሉ+ ከአባትህ ነገድ ይኸውም ከሌዊ ነገድ የሆኑትን ወንድሞችህን አቅርባቸው።