ዘፀአት 29:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “አሮንንና ወንዶች ልጆቹን ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ+ ታቀርባቸዋለህ፤ በውኃም ታጥባቸዋለህ።+ ኢሳይያስ 52:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እናንተ የይሖዋን ዕቃ የምትሸከሙ፣+ ገለል በሉ፣ ገለል በሉ፤ ከዚያ ውጡ፤+ ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትንኩ!+ከመካከሏ ውጡ፤+ ንጽሕናችሁን ጠብቁ።