-
ዘሌዋውያን 10:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከዚያም ሙሴ አሮንን እንዲህ አለው፦ “ይሖዋ ‘ወደ እኔ በሚቀርቡ ሰዎች መካከል እቀደሳለሁ፤+ በሕዝቡም ሁሉ ፊት እከበራለሁ’ ብሏል።” አሮንም ዝም አለ።
-
-
ዕዝራ 1:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በተጨማሪም ንጉሥ ቂሮስ፣ ናቡከደነጾር ከኢየሩሳሌም ወስዶ በአምላኩ ቤት ያስቀመጣቸውን የይሖዋን ቤት ዕቃዎች አወጣ።+
-
-
ዕዝራ 8:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ካህናቱና ሌዋውያኑም የተመዘነላቸውን ብር፣ ወርቅና ዕቃ በኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ወደ አምላካችን ቤት ለመውሰድ ተረከቡ።
-