መዝሙር 106:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሆኖም ፊንሃስ ተነስቶ እርምጃ በወሰደ ጊዜ፣መቅሰፍቱ ተገታ።+ 31 ይህም በትውልዶች ሁሉ፣ ለዘላለምጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።+