-
ዘፍጥረት 35:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከሊያ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ የበኩር ልጁ ሮቤል+ ከዚያም ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ ይሳኮር እና ዛብሎን ነበሩ።
-
-
ዘፍጥረት 46:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የይሳኮር ወንዶች ልጆች ቶላ፣ ፑዋ፣ ዮብ እና ሺምሮን ነበሩ።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 7:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የይሳኮር ወንዶች ልጆች ቶላ፣ ፑሃ፣ ያሹብና ሺምሮን+ ሲሆኑ በአጠቃላይ አራት ነበሩ።
-