ዘፍጥረት 46:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የይሳኮር ወንዶች ልጆች ቶላ፣ ፑዋ፣ ዮብ እና ሺምሮን ነበሩ።+ ዘኁልቁ 26:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የይሳኮር ልጆች+ በየቤተሰባቸው እነዚህ ነበሩ፦ ከቶላ+ የቶላውያን ቤተሰብ፣ ከፑዋ የፑዋውያን ቤተሰብ፣ 24 ከያሹብ የያሹባውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሺምሮን የሺምሮናውያን ቤተሰብ።
23 የይሳኮር ልጆች+ በየቤተሰባቸው እነዚህ ነበሩ፦ ከቶላ+ የቶላውያን ቤተሰብ፣ ከፑዋ የፑዋውያን ቤተሰብ፣ 24 ከያሹብ የያሹባውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሺምሮን የሺምሮናውያን ቤተሰብ።