ዘሌዋውያን 23:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘በዚህ በሰባተኛው ወር ከ15ኛው ቀን ጀምሮ ለሰባት ቀን ያህል ለይሖዋ የዳስ* በዓል ይከበራል።+