-
ኢሳይያስ 65:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የራሳቸውን ሐሳብ እየተከተሉ፣+
መልካም ባልሆነ መንገድ ወደሚሄዱ+
ግትር ሰዎች ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ፤+
-
ማቴዎስ 17:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ኢየሱስም መልሶ “እምነት የለሽና ጠማማ ትውልድ ሆይ፣+ ከእናንተ ጋር እስከ መቼ መቆየት ሊኖርብኝ ነው? እስከ መቼስ እናንተን መታገሥ ሊኖርብኝ ነው? ልጁን ወደ እኔ አምጡት” አለ።
-
-
-