መዝሙር 78:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ያን ጊዜ እንደ አባቶቻቸውእልኸኛና ዓመፀኛ ትውልድ፣+ደግሞም ልቡ የሚወላውልና*+መንፈሱ ለአምላክ ታማኝ ያልሆነ ትውልድ አይሆኑም። ሉቃስ 9:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ኢየሱስም መልሶ “እምነት የለሽና ጠማማ ትውልድ ሆይ፣+ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር መቆየትና እናንተን መታገሥ ሊኖርብኝ ነው? እስቲ ልጅህን ወደዚህ አምጣው” አለ።+
41 ኢየሱስም መልሶ “እምነት የለሽና ጠማማ ትውልድ ሆይ፣+ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር መቆየትና እናንተን መታገሥ ሊኖርብኝ ነው? እስቲ ልጅህን ወደዚህ አምጣው” አለ።+