መዝሙር 73:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አዎ፣ ክፉዎች እንደዚህ ናቸው፤ ሁልጊዜ ሳይጨናነቁ ይኖራሉ።+ የሀብታቸውንም መጠን ያሳድጋሉ።+ መዝሙር 73:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በእርግጥም በሚያዳልጥ መሬት ላይ ታስቀምጣቸዋለህ።+ ለጥፋት እንዲዳረጉም ትጥላቸዋለህ።+