ዘዳግም 4:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ መሆኑን ታውቅ ዘንድ እነዚህን ነገሮች እንድታይ ተደርገሃል፤+ ከእሱ ሌላ ማንም የለም።+