-
ዘዳግም 32:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+
-
-
ማርቆስ 12:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ጸሐፊውም እንዲህ አለው፦ “መምህር፣ የተናገርከው እውነት ነው፤ ‘እሱ አንድ ነው፤ ከእሱ ሌላ አምላክ የለም’፤+
-