1 ሳሙኤል 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ይገድላል፤ ሕይወትንም ያድናል፤*ወደ መቃብር* ያወርዳል፤ ከዚያም ያወጣል።+ መዝሙር 68:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እውነተኛው አምላክ፣ አዳኝ አምላካችን ነው፤+ደግሞም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ከሞት ይታደጋል።+