የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 እንግዲህ እኔ እሱ እንደሆንኩ እዩ፤+

      ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት የሉም።+

      እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+

      እኔ አቆስላለሁ፤+ እኔው እፈውሳለሁ፤+

      ከእጄም ማዳን የሚችል የለም።+

  • ኢዮብ 14:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • መዝሙር 30:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ይሖዋ ሆይ፣ ከመቃብር* አውጥተኸኛል።*+

      በሕይወት አቆይተኸኛል፤ ወደ ጉድጓድ* ከመውረድ አድነኸኛል።+

  • መዝሙር 49:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ሆኖም አምላክ ከመቃብር* እጅ ይዋጀኛል፤*+

      እሱ ይይዘኛልና። (ሴላ)

  • መዝሙር 68:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 እውነተኛው አምላክ፣ አዳኝ አምላካችን ነው፤+

      ደግሞም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ከሞት ይታደጋል።+

  • ሆሴዕ 13:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ከመቃብር* እጅ እዋጃቸዋለሁ፤

      ከሞትም እታደጋቸዋለሁ።+

      ሞት ሆይ፣ መንደፊያህ የት አለ?+

      መቃብር ሆይ፣ አጥፊነትህ የት አለ?+

      ርኅራኄ ከዓይኔ ፊት ይሰወራል።

  • ዮሐንስ 11:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ማርታም “በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ እንደሚነሳ አውቃለሁ” አለችው።+

  • 1 ቆሮንቶስ 15:55
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 55 “ሞት ሆይ፣ ድል አድራጊነትህ የት አለ? ሞት ሆይ፣ መንደፊያህ የት አለ?”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ