-
ዘፍጥረት 49:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እነዚህ ሁሉ 12ቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው፤ አባታቸው በባረካቸው ጊዜ የነገራቸው ነገር ይህ ነው። ለእያንዳንዳቸውም የሚገባቸውን በረከት ሰጣቸው።+