ዕንባቆም 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላክ ከቴማን፣ቅዱሱም ከፋራን ተራራ መጣ።+ (ሴላ)* ግርማው ሰማያትን ሸፈነ፤+ምድርም በውዳሴው ተሞላች።