ዘዳግም 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚህ ይልቅ ይሖዋ እናንተን ከባርነት ቤት ይኸውም ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ ይታደጋችሁ ዘንድ ይሖዋ በብርቱ እጅ ያወጣችሁ+ ስለወደዳችሁና ለአባቶቻችሁ የማለላቸውን መሐላ ስለጠበቀ ነው።+ ሆሴዕ 11:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “እስራኤል ገና ልጅ ሳለ ወደድኩት፤+ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት።+
8 ከዚህ ይልቅ ይሖዋ እናንተን ከባርነት ቤት ይኸውም ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ ይታደጋችሁ ዘንድ ይሖዋ በብርቱ እጅ ያወጣችሁ+ ስለወደዳችሁና ለአባቶቻችሁ የማለላቸውን መሐላ ስለጠበቀ ነው።+