ዘኁልቁ 27:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደዚህ ወደ አባሪም ተራራ+ ውጣና ለእስራኤላውያን የምሰጠውን ምድር ተመልከት።+