-
ዘሌዋውያን 26:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 ይሖዋ በሲና ተራራ ላይ በሙሴ አማካኝነት በራሱና በእስራኤላውያን መካከል ያስቀመጣቸው ሥርዓቶች፣ ድንጋጌዎችና ሕጎች እነዚህ ናቸው።+
-
-
ዘኁልቁ 30:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “ከባልና ከሚስት እንዲሁም ከአባትና በቤቱ ከምትኖር ወጣት ልጁ ጋር በተያያዘ ይሖዋ ለሙሴ የሰጣቸው ደንቦች እነዚህ ናቸው።”
-
-
ዘኁልቁ 36:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይሖዋ በኢያሪኮ በሚገኘው በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ላይ ለነበሩት እስራኤላውያን በሙሴ አማካኝነት የሰጣቸው ትእዛዛትና ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው።+
-
-
ዘዳግም 6:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “አምላካችሁ ይሖዋ ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ውስጥ ትጠብቋቸው ዘንድ እንዳስተምራችሁ የሰጠኝ ትእዛዛት፣ ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው፤
-