-
ዘፀአት 24:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ሁኔታውን ይከታተሉ ለነበሩት እስራኤላውያን የይሖዋ ክብር በተራራው አናት ላይ እንዳለ የሚባላ እሳት ሆኖ ታያቸው።
-
-
ዕብራውያን 12:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 አምላካችን የሚባላ እሳት ነውና።+
-