ዘዳግም 4:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ የሚባላ እሳት፣+ እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግ አምላክ ነው።+ ዕብራውያን 12:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 አምላካችን የሚባላ እሳት ነውና።+