-
ዘሌዋውያን 26:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 ይሖዋ በሲና ተራራ ላይ በሙሴ አማካኝነት በራሱና በእስራኤላውያን መካከል ያስቀመጣቸው ሥርዓቶች፣ ድንጋጌዎችና ሕጎች እነዚህ ናቸው።+
-
-
ዘዳግም 4:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “አሁንም እስራኤል ሆይ፣ በሕይወት እንድትኖሩና+ የአባቶቻችሁ አምላክ ይሖዋ የሚሰጣችሁን ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፣ ትጠብቋቸው ዘንድ የማስተምራችሁን ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች አዳምጡ።
-