ኢያሱ 24:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለዚህ ያልደከማችሁበትን ምድር፣ ያልገነባችኋቸውንም ከተሞች ሰጠኋችሁ፤+ እናንተም በዚያ መኖር ጀመራችሁ። ካልተከላችሁት የወይን ተክልና የወይራ ዛፍ እየበላችሁ ነው።’+ መዝሙር 105:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 የሌሎችን ብሔራት ምድር ሰጣቸው፤+እነሱም ሌሎች ሕዝቦች ለፍተው ያፈሩትን ወረሱ፤+
13 ስለዚህ ያልደከማችሁበትን ምድር፣ ያልገነባችኋቸውንም ከተሞች ሰጠኋችሁ፤+ እናንተም በዚያ መኖር ጀመራችሁ። ካልተከላችሁት የወይን ተክልና የወይራ ዛፍ እየበላችሁ ነው።’+