የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢያሱ 11:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ስለዚህ ኢያሱ ይሖዋ ለሙሴ በገባው ቃል መሠረት ምድሩን ሁሉ ተቆጣጠረ፤+ ከዚያም ኢያሱ ለእስራኤላውያን በየነገዳቸው ድርሻቸውን ርስት አድርጎ ሰጣቸው።+ ምድሪቱም ከጦርነት አረፈች።+

  • ኢያሱ 21:43
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 43 በመሆኑም ይሖዋ ለእስራኤላውያን፣ ለአባቶቻቸው ለመስጠት የማለላቸውን ምድር+ በሙሉ ሰጣቸው፤ እነሱም ምድሪቱን ወርሰው በዚያ መኖር ጀመሩ።+

  • ነህምያ 9:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “መንግሥታትንና ሕዝቦችን እየከፋፈልክ ሰጠሃቸው፤+ በመሆኑም የሲሖንን+ ምድር ይኸውም የሃሽቦንን+ ንጉሥ ምድር እንዲሁም የባሳንን ንጉሥ የኦግን+ ምድር ወረሱ።

  • መዝሙር 78:55
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 55 ብሔራቱን ከፊታቸው አባረረ፤+

      በመለኪያ ገመድም ርስት አከፋፈላቸው፤+

      የእስራኤልን ነገዶች በቤቶቻቸው እንዲኖሩ አደረገ።+

  • የሐዋርያት ሥራ 13:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 በከነአን ምድር የነበሩትን ሰባት ብሔራት ካጠፋ በኋላ ምድራቸውን ርስት አድርጎ ሰጣቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ