ዘኁልቁ 21:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ከዚህ በኋላ ተመልሰው በባሳን መንገድ ወጡ። የባሳን ንጉሥ ኦግም+ ከሕዝቡ ሁሉ ጋር በመሆን ኤድራይ ላይ ጦርነት ሊገጥማቸው ወጣ።+ ዘኁልቁ 21:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በመሆኑም ኦግን ከወንዶች ልጆቹና ከሕዝቡ ሁሉ ጋር አንድም ሰው ሳያስቀሩ ሁሉንም ደመሰሱ፤+ ምድሩንም ወረሱ።+