ኢያሱ 24:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከእናንተ አስቀድሜ ጭንቀት* ላክሁ፤ ሁለቱንም የአሞራውያን ነገሥታት ከፊታችሁ አባረራቸው።+ ይህም የሆነው በሰይፋችሁ ወይም በቀስታችሁ አይደለም።+ መዝሙር 44:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በእጅህ ብሔራትን አባረርክ፤+በዚያም አባቶቻችንን አሰፈርክ።+ ብሔራትን ድል አድርገህ አባረርካቸው።+