የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 15:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 አምጥተህ በርስትህ ተራራ ላይ ትተክላቸዋለህ፤+

      ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ራስህ ልትኖርበት ባዘጋጀኸው ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ፣

      ይሖዋ ሆይ፣ እጆችህ በመሠረቱት መቅደስ ትተክላቸዋለህ።

  • መዝሙር 78:55
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 55 ብሔራቱን ከፊታቸው አባረረ፤+

      በመለኪያ ገመድም ርስት አከፋፈላቸው፤+

      የእስራኤልን ነገዶች በቤቶቻቸው እንዲኖሩ አደረገ።+

  • መዝሙር 80:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 የወይን ተክል+ ከግብፅ እንድትወጣ አደረግክ።

      ብሔራትን አባረህ እሷን ተከልክ።+

       9 መሬቱን መነጠርክላት፤

      እሷም ሥር ሰዳ በምድሪቱ ላይ ተንሰራፋች።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ