መዝሙር 44:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በእጅህ ብሔራትን አባረርክ፤+በዚያም አባቶቻችንን አሰፈርክ።+ ብሔራትን ድል አድርገህ አባረርካቸው።+ መዝሙር 78:55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 ብሔራቱን ከፊታቸው አባረረ፤+በመለኪያ ገመድም ርስት አከፋፈላቸው፤+የእስራኤልን ነገዶች በቤቶቻቸው እንዲኖሩ አደረገ።+ ኤርምያስ 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ፣ እንደ ምርጥ ቀይ የወይን ተክል፣ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ የሆነ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤+ታዲያ በፊቴ እንዲህ ተለውጠሽ የተበላሸ ባዕድ የወይን ተክል የሆንሽው እንዴት ነው?’+
21 እኔ፣ እንደ ምርጥ ቀይ የወይን ተክል፣ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ የሆነ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤+ታዲያ በፊቴ እንዲህ ተለውጠሽ የተበላሸ ባዕድ የወይን ተክል የሆንሽው እንዴት ነው?’+