-
ዘፀአት 15:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 አምጥተህ በርስትህ ተራራ ላይ ትተክላቸዋለህ፤+
ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ራስህ ልትኖርበት ባዘጋጀኸው ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ፣
ይሖዋ ሆይ፣ እጆችህ በመሠረቱት መቅደስ ትተክላቸዋለህ።
-
-
ኢሳይያስ 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እስቲ ለወዳጄ መዝሙር ልዘምር።
መዝሙሩ ስለ ወዳጄና ስለ ወይን እርሻው+ የሚገልጽ ነው።
ወዳጄ ለም በሆነ ኮረብታ ላይ የወይን እርሻ ነበረው።
-