ማቴዎስ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ኢየሱስም “‘አምላክህን ይሖዋን* አትፈታተነው’ ተብሎም ተጽፏል” አለው።+ ሉቃስ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ኢየሱስም መልሶ “‘አምላክህን ይሖዋን* አትፈታተነው’ ተብሏል” አለው።+ 1 ቆሮንቶስ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከእነሱ አንዳንዶቹ ይሖዋን* ተፈታትነው በእባቦች እንደጠፉ እኛም አንፈታተነው።+