ዘዳግም 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “በማሳህ እንደተፈታተናችሁት+ አምላካችሁን ይሖዋን አትፈታተኑት።+ 1 ቆሮንቶስ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከእነሱ አንዳንዶቹ ይሖዋን* ተፈታትነው በእባቦች እንደጠፉ እኛም አንፈታተነው።+