ዘዳግም 6:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሌሎች አማልክትን ይኸውም በዙሪያችሁ ያሉ ሕዝቦች የሚያመልኳቸውን የትኞቹንም አማልክት አትከተሉ፤+ 15 ምክንያቱም በመካከልህ ያለው አምላክህ ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግ አምላክ ነው።+ አለዚያ የአምላክህ የይሖዋ ቁጣ በላይህ ይነድዳል፤+ ከምድርም ገጽ ጠራርጎ ያጠፋሃል።+
14 ሌሎች አማልክትን ይኸውም በዙሪያችሁ ያሉ ሕዝቦች የሚያመልኳቸውን የትኞቹንም አማልክት አትከተሉ፤+ 15 ምክንያቱም በመካከልህ ያለው አምላክህ ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግ አምላክ ነው።+ አለዚያ የአምላክህ የይሖዋ ቁጣ በላይህ ይነድዳል፤+ ከምድርም ገጽ ጠራርጎ ያጠፋሃል።+