ዘፀአት 16:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እስራኤላውያንም ወደሚኖሩበት ምድር እስከሚመጡ ድረስ+ ለ40 ዓመት+ መናውን በሉ። ወደ ከነአን ምድር ድንበር+ እስከሚደርሱ ድረስ መናውን በሉ።