-
ዘኁልቁ 14:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እንዲህ በሏቸው፦ ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፤ “እናንተው ራሳችሁ ስትናገሩ የሰማሁትን ነገር አደርግባችኋለሁ!+
-
-
ዘኁልቁ 14:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 “‘“እኔ ይሖዋ ተናግሬአለሁ። በእኔ ላይ ተባብሮ በተነሳው በዚህ ክፉ ማኅበረሰብ ላይ በእርግጥ ይህን አደርጋለሁ፦ መጨረሻቸው በዚህ ምድረ በዳ ይሆናል፤ እዚሁም ይሞታሉ።+
-
-
መዝሙር 95:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በመሆኑም “ወደ እረፍቴ አይገቡም” ብዬ
በቁጣዬ ማልኩ።+
-
-
ዕብራውያን 3:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በመሆኑም ‘ወደ እረፍቴ አይገቡም’ ብዬ በቁጣዬ ማልኩ።”+
-