ዘፀአት 15:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በዚያን ጊዜ የኤዶም አለቆች ይሸበራሉ፤ የሞዓብ ኃያላን ገዢዎች ብርክ ይይዛቸዋል።+ የከነአን ነዋሪዎችም ሁሉ ልባቸው ይከዳቸዋል።+ ዘፀአት 23:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “አንተ ከመድረስህ በፊት ስለ እኔ ሰምተው ይፈራሉ፤+ የምታገኛቸውም ሕዝቦች ሁሉ ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ። ጠላቶችህም ሁሉ ድል ተመተው ከፊትህ እንዲሸሹ* አደርጋለሁ።+
27 “አንተ ከመድረስህ በፊት ስለ እኔ ሰምተው ይፈራሉ፤+ የምታገኛቸውም ሕዝቦች ሁሉ ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ። ጠላቶችህም ሁሉ ድል ተመተው ከፊትህ እንዲሸሹ* አደርጋለሁ።+