ዘሌዋውያን 7:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዘይት የተለወሰው+ ወይም ደረቅ የሆነው+ የእህል መባ ግን ለአሮን ወንዶች ልጆች በሙሉ ይከፋፈላል፤ እያንዳንዳቸውም እኩል ድርሻ ይኖራቸዋል።