የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 25:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ጥፋተኛው መገረፍ የሚገባው ሆኖ ከተገኘ+ ዳኛው መሬት ላይ እንዲያስተኙትና እሱ ባለበት እንዲገረፍ ያደርጋል። የግርፋቱም ቁጥር ከሠራው ጥፋት ጋር የሚመጣጠን ይሁን።

  • ምሳሌ 10:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 አስተዋይ በሆነ ሰው ከንፈር ጥበብ ትገኛለች፤+

      በትር ግን ማስተዋል* ለጎደለው ሰው ጀርባ ነው።+

  • ምሳሌ 19:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ፌዘኞች ፍርድ ይጠብቃቸዋል፤+

      ለሞኞች ጀርባ ደግሞ ዱላ ተዘጋጅቷል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ