ዘሌዋውያን 11:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 አምላካችሁ መሆኔን ለማስመሥከር ከግብፅ ምድር መርቼ ያወጣኋችሁ እኔ ይሖዋ ነኝና፤+ እኔ ቅዱስ ስለሆንኩ+ እናንተም ቅዱሳን መሆን አለባችሁ።+ 1 ቆሮንቶስ 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በውጭ ባሉት ላይ አምላክ ይፈርዳል።+ “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት።”+