ዘፀአት 20:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “አትግደል።*+ ዘፀአት 21:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አንድ ሰው ሌላውን ሰው መትቶ ቢገድል ገዳዩ ይገደል።+ ዘኁልቁ 35:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሞት ለሚገባው ነፍሰ ገዳይ ሕይወት* ቤዛ አትቀበሉ፤ ምክንያቱም ያለምንም ጥርጥር መገደል አለበት።+