ኢሳይያስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ጆሮዬ እየሰማ እንዲህ ሲል ማለ፦ብዙ ቤቶች ታላላቅና ያማሩ ቢሆኑም እንኳአንድም ነዋሪ የማይገኝባቸውአስፈሪ ቦታዎች ይሆናሉ።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ርስታችን ለእንግዶች፣ ቤቶቻችን ለባዕድ አገር ሰዎች ተሰጡ።+