የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሰቆቃወ ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕዝቡ ወደ ቀድሞው ሁኔታ ለመመለስ ያቀረበው ጸሎት

        • “የደረሰብንን ነገር አስታውስ” (1)

        • “ኃጢአት ስለሠራን ወዮልን!” (16)

        • ‘ይሖዋ ሆይ፣ መልሰን’ (21)

        • ‘ዘመናችንን አድስልን’ (21)

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:4፤ ሰቆ 2:15

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:30፤ መዝ 79:1፤ ኤር 6:12፤ ሶፎ 1:13

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:24፤ ኤር 18:21

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15, 48፤ ኢሳ 3:1፤ ሕዝ 4:11, 16

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:65

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:16፤ ኢሳ 30:2፤ ኤር 2:18, 36፤ 44:12፤ ሕዝ 17:17, 18

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሳችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 4:10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:3፤ ሰቆ 4:8

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተደፈሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:30

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 39:6
  • +ኢሳ 47:6፤ ኤር 6:11፤ ሰቆ 4:16

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 20:4
  • +ኤር 25:10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 8:10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 1:22
  • +ዘዳ 28:65

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 26:18

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:12፤ 145:13፤ 146:10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:5፤ ኤር 14:19

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:30፤ መዝ 80:3፤ 85:4፤ ኤር 31:18
  • +ኤር 33:13

ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15

ተዛማጅ ሐሳብ

ሰቆ. 5:1መዝ 79:4፤ ሰቆ 2:15
ሰቆ. 5:2ዘዳ 28:30፤ መዝ 79:1፤ ኤር 6:12፤ ሶፎ 1:13
ሰቆ. 5:3ዘፀ 22:24፤ ኤር 18:21
ሰቆ. 5:4ዘዳ 28:15, 48፤ ኢሳ 3:1፤ ሕዝ 4:11, 16
ሰቆ. 5:5ዘዳ 28:65
ሰቆ. 5:62ዜና 28:16፤ ኢሳ 30:2፤ ኤር 2:18, 36፤ 44:12፤ ሕዝ 17:17, 18
ሰቆ. 5:9ሕዝ 4:10
ሰቆ. 5:102ነገ 25:3፤ ሰቆ 4:8
ሰቆ. 5:11ዘዳ 28:30
ሰቆ. 5:12ኤር 39:6
ሰቆ. 5:12ኢሳ 47:6፤ ኤር 6:11፤ ሰቆ 4:16
ሰቆ. 5:14ኢያሱ 20:4
ሰቆ. 5:14ኤር 25:10
ሰቆ. 5:15አሞጽ 8:10
ሰቆ. 5:17ሰቆ 1:22
ሰቆ. 5:17ዘዳ 28:65
ሰቆ. 5:18ኤር 26:18
ሰቆ. 5:19መዝ 102:12፤ 145:13፤ 146:10
ሰቆ. 5:20መዝ 79:5፤ ኤር 14:19
ሰቆ. 5:21ዘዳ 4:30፤ መዝ 80:3፤ 85:4፤ ኤር 31:18
ሰቆ. 5:21ኤር 33:13
ሰቆ. 5:22ዘዳ 28:15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:1-22

ሰቆቃወ ኤርምያስ

5 ይሖዋ ሆይ፣ የደረሰብንን ነገር አስታውስ።

ውርደታችንን እይ፤ ደግሞም ተመልከት።+

 2 ርስታችን ለእንግዶች፣ ቤቶቻችን ለባዕድ አገር ሰዎች ተሰጡ።+

 3 አባት እንደሌላቸው ወላጅ አልባ ልጆች ሆንን፤ እናቶቻችን እንደ መበለቶች ሆኑ።+

 4 የገዛ ራሳችንን ውኃ ለመጠጣት መክፈል ነበረብን፤+ የገዛ እንጨታችንን የምናገኘውም በግዢ ነበር።

 5 አሳዳጆቻችን አንገታችንን ሊይዙ ተቃረቡ፤

ዝለናል፤ እረፍት የሚባል ነገርም አላገኘንም።+

 6 በቂ ምግብ ለማግኘት ወደ ግብፅና ወደ አሦር እጃችንን ዘረጋን።+

 7 ኃጢአት የሠሩት አባቶቻችን አሁን በሕይወት የሉም፤ እኛ ግን የእነሱን በደል ለመሸከም ተገደድን።

 8 አሁን አገልጋዮች ይገዙናል፤ ከእጃቸው የሚያስጥለን ማንም የለም።

 9 በምድረ በዳ ካለው ሰይፍ የተነሳ ምግባችንን የምናመጣው በሕይወታችን* ቆርጠን ነው።+

10 ከከባድ ረሃብ የተነሳ ቆዳችን እንደ ምድጃ ጋለ።+

11 በጽዮን ያሉ ሚስቶችና በይሁዳ ከተሞች ያሉ ደናግል ተዋረዱ።*+

12 መኳንንቱ በእጃቸው ተንጠለጠሉ፤+ ሽማግሌዎችም አልተከበሩም።+

13 ወጣቶች ወፍጮውን ይሸከማሉ፤ ልጆችም ከባድ እንጨት ሲሸከሙ ይደናቀፋሉ።

14 ሽማግሌዎች ከከተማዋ በር ሄደዋል፤+ ወጣቶችም ሙዚቃቸውን መጫወት አቁመዋል።+

15 ደስታ ከልባችን ራቀ፤ ጭፈራችን በሐዘን ተተካ።+

16 ራሳችን ላይ ያለው አክሊል ወድቋል። ኃጢአት ስለሠራን ወዮልን!

17 ከዚህ የተነሳ ልባችን ታመመ፤+

ከእነዚህም ነገሮች የተነሳ ዓይኖቻችን ፈዘዙ፤+

18 ባድማ የሆነችው የጽዮን ተራራ+ አሁን የቀበሮዎች መፈንጫ ሆናለችና።

19 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ለዘላለም በዙፋንህ ላይ ትቀመጣለህ።

ዙፋንህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።+

20 ለዘላለም የረሳኸንና ለረጅም ዘመን የተውከን ለምንድን ነው?+

21 ይሖዋ ሆይ፣ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም በፈቃደኝነት እንመለሳለን።+

ዘመናችንን እንደቀድሞው አድስልን።+

22 አንተ ግን ፈጽሞ ጥለኸናል።

አሁንም በእኛ ላይ እጅግ እንደተቆጣህ ነህ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ