የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 28:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በዚህ ጊዜ ንጉሥ አካዝ፣ የአሦር ነገሥታት እንዲረዱት ጠየቀ።+

  • ኢሳይያስ 30:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 በፈርዖን ጥበቃ ሥር* ለመሸሸግና

      በግብፅ ጥላ ሥር ለመጠለል

      እኔን ሳያማክሩ*+ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ!+

  • ኤርምያስ 2:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ደግሞስ የሺሆርን ውኃዎች* ለመጠጣት

      ወደ ግብፅ የሚወስደውን መንገድ የመረጥሽው ለምንድን ነው?+

      የወንዙን* ውኃዎች ለመጠጣት

      ወደ አሦር የሚወስደውን መንገድ የመረጥሽው ለምንድን ነው?+

  • ኤርምያስ 2:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 መንገድሽን በመለዋወጥ የምትፈጽሚውን ድርጊት አቅልለሽ የምትመለከቺው ለምንድን ነው?

      በአሦር እንዳፈርሽ ሁሉ+

      በግብፅም ታፍሪያለሽ።+

  • ኤርምያስ 44:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በግብፅ ምድር ለመኖር ወደዚያ ለመሄድ ቆርጠው የተነሱትንም የይሁዳ ቀሪዎች እወስዳለሁ፤ ሁሉም በግብፅ ምድር ይጠፋሉ።+ በሰይፍ ይወድቃሉ፤ ከትንሹ እስከ ትልቁ ድረስ በረሃብ ያልቃሉ፤ በሰይፍና በረሃብ ይሞታሉ። ለእርግማን፣ ለውርደትና ለነቀፋ ይዳረጋሉ፤ መቀጣጫም ይሆናሉ።+

  • ሕዝቅኤል 17:17, 18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ብዙ ሕይወት* ለማጥፋት የአፈር ቁልል በሚደለደልበትና ለከበባ የሚያገለግል ግንብ በሚሠራበት ጊዜ የፈርዖን ታላቅ ሠራዊትና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወታደሮች ሊረዱት አይችሉም።+ 18 እሱ መሐላውን አቃሏል፤ ቃል ኪዳኑንም አፍርሷል። ቃል ቢገባለትም* እንኳ እነዚህን ነገሮች ሁሉ አድርጓል፤ ስለዚህ ፈጽሞ አያመልጥም።”’

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ