የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 30:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 በፈርዖን ጥበቃ ሥር* ለመሸሸግና

      በግብፅ ጥላ ሥር ለመጠለል

      እኔን ሳያማክሩ*+ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ!+

  • ኢሳይያስ 31:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 እርዳታ ለማግኘት ወደ ግብፅ ለሚወርዱ፣+

      በፈረሶች ለሚመኩ፣+

      ብዛት ባላቸው የጦር ሠረገሎችና

      ብርቱ በሆኑ የጦር ፈረሶች* ለሚታመኑ ወዮላቸው!

      ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ ተስፋ አያደርጉም፤

      ይሖዋንም አይሹም።

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በቂ ምግብ ለማግኘት ወደ ግብፅና ወደ አሦር እጃችንን ዘረጋን።+

  • ሕዝቅኤል 16:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 በፍትወት ከተቃጠሉ ጎረቤቶችሽ* ይኸውም ከግብፅ ወንዶች ልጆች ጋር አመነዘርሽ፤+ ገደብ በሌለው ምንዝርሽ አስቆጣሽኝ።

  • ሕዝቅኤል 17:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ንጉሡ ግን በመጨረሻ ፈረሶችና+ ብዙ ሠራዊት እንዲልኩለት መልእክተኞቹን ወደ ግብፅ በመስደድ+ በእሱ ላይ ዓመፀ።+ ታዲያ ይሳካለት ይሆን? እነዚህን ነገሮች ያደረገው ከቅጣት ያመልጣል? ቃል ኪዳኑንስ አፍርሶ ማምለጥ ይችላል?’+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ