ኢሳይያስ 47:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሕዝቤን ተቆጣሁ።+ ርስቴን አረከስኩ፤+አሳልፌም በእጅሽ ሰጠኋቸው።+ አንቺ ግን ምሕረት አላሳየሻቸውም።+ በሽማግሌው ላይ እንኳ ሳይቀር ከባድ ቀንበር ጫንሽ።+ ኤርምያስ 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በመሆኑም በይሖዋ ቁጣ ተሞልቻለሁ፤በውስጤ አፍኜ ስለያዝኩት ዝያለሁ።”+ “በጎዳና ባለ ልጅ፣ተሰብስበው ባሉ ወጣቶች ላይ አፍስሰው።+ ባልም ሆነ ሚስቱ፣አረጋውያኑም ሆኑ ያረጁት* ይያዛሉ።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ ራሱ በታትኗቸዋል፤+ዳግመኛም በሞገስ ዓይን አይመለከታቸውም። ሰዎች ለካህናቱ አክብሮት አይኖራቸውም፤+ ለሽማግሌዎቹም ሞገስ አያሳዩም።”+
6 ሕዝቤን ተቆጣሁ።+ ርስቴን አረከስኩ፤+አሳልፌም በእጅሽ ሰጠኋቸው።+ አንቺ ግን ምሕረት አላሳየሻቸውም።+ በሽማግሌው ላይ እንኳ ሳይቀር ከባድ ቀንበር ጫንሽ።+
11 በመሆኑም በይሖዋ ቁጣ ተሞልቻለሁ፤በውስጤ አፍኜ ስለያዝኩት ዝያለሁ።”+ “በጎዳና ባለ ልጅ፣ተሰብስበው ባሉ ወጣቶች ላይ አፍስሰው።+ ባልም ሆነ ሚስቱ፣አረጋውያኑም ሆኑ ያረጁት* ይያዛሉ።+