ዘዳግም 28:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 አንዲትን ሴት ታጫለህ፤ ሆኖም ሌላ ሰው ይደፍራታል። ቤት ትሠራለህ፤ ሆኖም አትኖርበትም።+ ወይን ትተክላለህ፤ ግን አትበላውም።+