መዝሙር 79:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ሆይ፣ የምትቆጣው እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?+ ቁጣህስ እንደ እሳት የሚነደው እስከ መቼ ነው?+ ኤርምያስ 14:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሁዳን ጨርሶ ትተኸዋል? ወይስ ጽዮንን ተጸይፈሃታል?*+ ታዲያ ፈውስ እስከማይገኝልን ድረስ የመታኸን ለምንድን ነው?+ ሰላምን ተስፋ አደረግን፤ ሆኖም መልካም ነገር አልመጣም፤የፈውስ ጊዜ ይመጣል ብለን ጠበቅን፤ ነገር ግን ሽብር ነገሠ!+
19 ይሁዳን ጨርሶ ትተኸዋል? ወይስ ጽዮንን ተጸይፈሃታል?*+ ታዲያ ፈውስ እስከማይገኝልን ድረስ የመታኸን ለምንድን ነው?+ ሰላምን ተስፋ አደረግን፤ ሆኖም መልካም ነገር አልመጣም፤የፈውስ ጊዜ ይመጣል ብለን ጠበቅን፤ ነገር ግን ሽብር ነገሠ!+