-
መዝሙር 85:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በእኛ ላይ የምትቆጣው ለዘላለም ነው?+
ቁጣህስ ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስ ይዘልቃል?
-
-
ኢሳይያስ 64:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ሆይ፣ እጅግ አትቆጣ፤+
በደላችንንም ለዘላለም አታስታውስ።
እባክህ ተመልከተን፤ እኛ ሁላችን ሕዝብህ ነንና።
-