መዝሙር 74:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 74 አምላክ ሆይ፣ ለዘላለም የጣልከን ለምንድን ነው?+ በመስክህ በተሰማራው መንጋ ላይ ቁጣህ የነደደው* ለምንድን ነው?+ መዝሙር 79:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ሆይ፣ የምትቆጣው እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?+ ቁጣህስ እንደ እሳት የሚነደው እስከ መቼ ነው?+