-
ዘዳግም 4:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ከጊዜ በኋላ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ስትገባና እነዚህ ሁሉ ነገሮች በአንተ ላይ ሲደርሱ ያኔ ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ትመለሳለህ፤ ድምፁንም ትሰማለህ።+
-
-
ኤርምያስ 31:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “የኤፍሬምን ሲቃ በእርግጥ ሰምቻለሁ፤
‘እንዳልተገራ ጥጃ አረምከኝ፤
እኔም ታረምኩ።
መልሰኝ፤ እኔም ወዲያውኑ እመለሳለሁ፤
አንተ አምላኬ ይሖዋ ነህና።
-